April 12, 2026

የይቅርታ መስፈርቱን ላሟሉ በክልሉ ማረሚያ ቤቶች ለሚገኙ ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ፡፡

(ሚያዚያ 2/2018፣ሳውላ ፣ ፍትህ ቢሮ)የደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙሉቀን ታደሰ ይህን አስመልክተው ማብራርያ የሰጡ ሲሆን የደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ፍትህ ቢሮ በክልሉ የይቅርታ አሰጣጥ ህግን መስፈርት በማድረግ በክልሉ…[...]

Read More
April 3, 2026

የደቡብ ኢትዮጵያ  ክልል ፍትህ ቢሮ የ2018 የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ከቢሮ ማኔጅመንት አመራር ጋር ገመገመ። 21/07/2018

************************************** የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፍትህ ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት 3ኛ ሩብ ዓመት (9 ወራት) የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርቱን የገመገመ ሲሆን፣ በህግ የተጣለበትን ተልዕኮ በማስፈፀም አስፈላጊ ውጤቶች መመዝገቡን ገልጿል። ቢሮው የህግ የበላይነትን…[...]

Read More