May 26, 2026

7ኛ ሀገራዊ ምርጫ ነፃ፣ ፍትሃዊና ተዓማኒ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሚና የላቀ እንደሆነ ተገለፀ።

‎ላስካ፡ ሚያዝያ 30/2018 ዓ.ም ‎ ‎የሠላም፣ የሰብዓዊ መብቶችና የዕድገት ማዕከል ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር በደቡብ ክልል ፍትህ ቢሮ አስተባባሪነት በባስኬቶ ዞን ላስካ ከተማ የመራጮች ትምህርት ስልጠና ከተለያዩ ሲቪል…[...]

Read More
May 26, 2026

“ምርጫው የዲሞክራሲ መገለጫ በመሆኑ፣ ምርጫው በስኬት እንዲጠናቀቅ የፍትህ አካላት የሕግ የበላይነትን የማስከበርና የዜጎችን መብት የማስጠበቅ ታሪካዊ ኃላፊነት አለባቸው” ብለዋል አቶ ሙሉቀን ታደሰ

ወላይታ ሶዶ፣ ግንቦት 06/2018 ዓ.ም የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙሉቀን ታደሰ በመድረኩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፣ "ምርጫ የዲሞክራሲ መገለጫ እንደመሆኑ፣ ይህ ሂደት በስኬት እንዲጠናቀቅ የፍትህ አካላት የሕግ የበላይነትን…[...]

Read More
April 12, 2026

የይቅርታ መስፈርቱን ላሟሉ በክልሉ ማረሚያ ቤቶች ለሚገኙ ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ፡፡

(ሚያዚያ 2/2018፣ሳውላ ፣ ፍትህ ቢሮ)የደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙሉቀን ታደሰ ይህን አስመልክተው ማብራርያ የሰጡ ሲሆን የደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ፍትህ ቢሮ በክልሉ የይቅርታ አሰጣጥ ህግን መስፈርት በማድረግ በክልሉ…[...]

Read More
April 3, 2026

የደቡብ ኢትዮጵያ  ክልል ፍትህ ቢሮ የ2018 የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ከቢሮ ማኔጅመንት አመራር ጋር ገመገመ። 21/07/2018

************************************** የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፍትህ ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት 3ኛ ሩብ ዓመት (9 ወራት) የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርቱን የገመገመ ሲሆን፣ በህግ የተጣለበትን ተልዕኮ በማስፈፀም አስፈላጊ ውጤቶች መመዝገቡን ገልጿል። ቢሮው የህግ የበላይነትን…[...]

Read More
March 24, 2026

የኧሌ ዞን ፍትህ መምሪያ ህገ-ወጥ የሰዎች ፍልሰትና በሰዉ የመነገድ ተግባር ለመቆጣጠር የፍልሰት ትብብር ጥምረት አቋቁሟል

የኧሌ ዞን ፍትህ መምሪያ ህገ-ወጥ የሰዎች ፍልሰትና በሰዉ የመነገድ ተግባር ለመቆጣጠር የፍልሰት ትብብር ጥምረት አቋቁሟል፦ #ኮላንጎ:- መጋቢት 10/2018 ዓ/ም #(ኧዞመኮ_AZC) የኧሌ ዞን ፍትህ መምሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር በህገ-ወጥ መንገድ…[...]

Read More
March 13, 2026

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የደቡብ ኦሞ ዞን ፍትህ መምሪያ ሴክቶሪያል ጉባኤ እያካሄደ ነዉ

መጋቢት 2/2018ዓ/ም(ደኦመኮአ) የደቡብ ኦሞ ዞን ፍትህ መምሪያ"ተዓማኒ የፍትህ ስርዓትን ለማረጋገጥ የበኩላችንን እንወጣ" በሚል መሪ ቃል የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የመምሪያዉ የዕቅድ አፈፃፀም እና የስራ መዋቅር ግምገማ ሴክቶሪያል ጉባኤ መድረክ…[...]

Read More
March 8, 2026

‎ከብልሹ አሰራርና ከአድሎ የፀዳ የፍትህ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለፀ

‎ከብልሹ አሰራርና ከአድሎ የፀዳ የፍትህ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለፀ። ‎ ‎ላስካ፡ የካቲት 24/2018 ዓ.ም ‎ ‎የባስኬቶ ዞን ፍትህ መምሪያ 2018 ዓ.ም የመጀመሪያውን ሴክቶሪያል ጉባኤ አካሂዷል። ‎ ‎የፍትህ ተቋማት…[...]

Read More
March 8, 2026

‎የፍትህ ተደራሽነትን በማረጋገጥ የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማሳደግ በላስካ ዙሪያ ወረዳ ሰፊ ሥራ እየተሰራ ይገኛል

‎የፍትህ ተደራሽነትን በማረጋገጥ የሕዝቡን ተጠቃሚነት ለማሳደግ በላስካ ዙሪያ ወረዳ ሰፊ ሥራ እየተሰራ ይገኛል። ‎ ‎ላስካ፦የካቲት 25/2018 ዓ.ም(ዙሪያ ወረዳ ኮሙኒኬሽን) ‎ ‎⚖️ ⚖️ ⚖️ ⚖️ ⚖️ ⚖️ ⚖️ ⚖️ ⚖️ ⚖️…[...]

Read More
March 8, 2026

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፍትህ ቢሮ በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች መረጃ አያያዝና ሪፖርት አቀራረብ ዙሪያ ለክልልና ለሥር መዋቅር ዓቃቢያነ ህግ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፍትህ ቢሮ በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች መረጃ አያያዝና ሪፖርት አቀራረብ ዙሪያ ለክልልና ለሥር መዋቅር ዓቃቢያነ ህግ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና እየሰጠ ይገኛል። ወላይታ ሶዶ፣ የካቲት 14/2018 ዓ.ም…[...]

Read More
March 8, 2026

ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ  ነው

አዳማ ፤የካቲት 17/2018 (ኢዜአ)፡-የፍትህ ትራንስፎርሜሽን በመተግበር ለህብረተሰቡ ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ። በሀገር አቀፍ ደረጃ የፍትህ ተቋማትን ሪፎርም በማድረግ ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ…[...]

Read More