የውስጥ ኦዲት እና ኢንስፔክሽን ዳይሬክቶሬት
Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!በተቋሙ የተመደበ በጀት የፋይናንስ ሕግና ስርዓትን ተከትሎ ስራ ላይ መዋሉን ክትትል በማድረግ ክፍተቶች ሲገኙ ተገቢውን ማስተካከያ እንዲደረግ ለበላይ አመራሩና ለሚመለከተው አካል የማሳወቅ፣በየጊዜው የኦዲት ኮንፈረንስ ማዘጋጀት እና ቀጠሮ አስይዞ መወያየትና ሪፖርት ማዘጋጀት፤የክዋኔ እና የፋይናንስ ጥናት ሥራ እና የሱፐርቪዢን ሥራ ማከናወን፤ክትትል እና ግምገማ ማድረግ፤የኦዲት መረጃዎችን መሰብሰብ፤የተዘጋ ሂሳብ መመዛዘኛ ሪፖርቶችን መሰብሰብ፤ በፍትህ ቢሮ እና በምድብ ጽ/ቤቶች መረጃዎችን ኦዲት ማዴረግ እና መተንተን፤በኦዲት የተደረሰባቸውን የኦዲት ግኝቶች በኦዲት ሥራ ወረቀት መዝግቦ መያዝ ማስተካከያ መደረጉን ክትትል ያደርጋል፡፡የመ/ቤቱ የበላይ ሃላፊ ባለበት በኦዲት ግኝቶች ላይ ውይይት ማድረግ፣ የመጨረሻው የኦዲት ሪፖርት ያዘጋጃል፤የኦዲት ውጤቶች ለቢሮ ኃላፊ እና ለፋይናንስ ልማት ቢሮ ማቅረብ፤

ወ/ሮ አማረች መለስ
የውስጥ ኦዲት እና ኢንስፔክሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሪክተር
