coordination to prevent human trafficking and illegal border crossings

በፍትህ ቢሮ  የፍልሰት ትብብር ጥምረት ጽ/ቤት

Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!

ዋና ተግባር

የህግ እና የፖሊሲ ማዕቀፎችን መነሻ በማድረግ የክልሉ ፍልሰት ምክር ቤት፣የክልሉ ፍልሰት ትብብር ጥምረት እና ጉዳዩ ከሚመለከታቸዉ መንግስታዊና መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር ቅንጅታዊ አሠራር በማጠናከር በሰው መነገድ፣ ሰውን በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር እና ሰውን በህገ-ወጥ መንገድ ለሥራ ውጭ ሀገር መላክ ወንጀሎችን መከላከልና መቆጣጠር፣ስለወንጀሉ አስከፍነት እና ወንጀሉን ለመከላክልና ለመቆጣጠር የወጡ አዋጆች እና ደንቦች ዙሪያ ለፍትህ አካላት እና ለህብረተሰቡ ግንዛቤ በመፍጠር፣ አጥፍዎች ወደ ህግ ቀርቦ እንድቀጡ ማድረግና የወንጀል ተጎጂዎች መብት በማስከበር የህግ በላይነት ማረጋገጥ፡፡

አቶ እልፍዮስ ጋፋሮ ጋጃቦ

         የክልሉ ፍልሰት ትብብር ጥምረት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ