የልዩ ልዩ ወንጀሎ ዳይሬክቶሬት
Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!የልዩ ልዩ ወንጀሎ ዳይሬክቶሬት ከፖሊስ ጋር በቅንጅት የወንጀል ምርመራ ማድረግና ምርመራውን መምራት፡፡ በቀረቡ መዝገቦች ላይ ውሳኔ መስጠት፣ በተለይም ክስ መመስረት፣ መከራከርና ማስወሰን፡፡ በዐ/ህግና በተከሳሽ የሚቀርቡ የይግባኝና የሰበር ጉዳዮችን መከታተልና ማስወሰን፡፡ ከኢፌዲሪ ፍትህ ሚኒስቴር በተሰጠን ውክልና መሰረት ከሽብርተኝነት፣ ብሔርንና ሃይማኖትን መነሻ በማድረግ በክልላችን የሚፈፀሙ የፌዴራል ጉዳዮችን መመርመር፣ መክሰስ፣ መከራከርና ማስወሰን፡፡ የተለያየ የወንጀል ነክ አቤቱታዎችን ተቀብሎ ምላሽ መስጠትና የዜጎችን ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶችን ማክበርና ማስከበር ሥራዎችን ያከናውናል፡፡
አቶ ናትናኤል አዴ
የልዩ ልዩ ወንጀሎ ዳይሬክቶሬት ዳይሪክተር
