የሰብዓዊ መብቶች መከታተያ ጽ/ቤት
Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!የሰብዓዊ መብቶች መከታተያ ጽ/ቤት በአዋጅ ቁጥር 12/2016 አንቀፅ 9 መሰረት ሰብዓዊ መብትን በተመለከተ የሚቀርቡ አቤቱታዎችንና ቅሬታዎችን
ይመረምራል ፤ እንዱመረመሩ ያደርጋል ፣ ብሄራዊ የሰብዓዊ መብቶች ድርጊት መራሃ ግብርን በክልሉ ይተገብራሉ ፣ ነፃ የሕግ ድጋፍ አሰጣጥ ስትራቴጂዎችን ይቀርፃል፤ አፈፃፀማቸውን ይከታተላል በመስኩም የሚሰማሩ አካላትን ያስተባብራል ፤በፖሊስ ጣቢያና በማረሚያ ቤት ጥበቃና ቁጥጥር ሥር ያለ ሰዎችን ይጎበኛል አያያዛቸውና ቆይታቸው በሕግ መሠረት መከናወኑን ያረጋግጣል ሕግን ተላልፈዋል በተባሉ ሰዎች ላይ በሕግ መሠረት እርምጃዎችን ይወስዳል ሌሎችንም በመሥሪያ ቤቱ ማቋቋሚያ አዋጅ የተመላከቱ ኃላፊነቶችን ይወጣል ።
