የሙስና ወንጀል ጉዳይ ዳይሬክቶሬት፡- በክልሉ ፍርድ ቤቶች ሥልጣን ሥር የሚወድቅ ማናቸውም የፀረ-ሙስና ህጎችን በመጣስ የሚፈፀሙ የወንጀል ጉዳዮች ከክልሉ ፖሊስ ምርመራ ዘርፍ ጋር ምርመራዎችን ያጣራል፤ በበላይነት ይመራል፤ ምርመራዎች በሕግ መሰረት መከናወናቸውን ያረጋግጣል፤ መንግስትን በመወከል ክስ ይመሰረታል፤ ይከራከራል፤ ለህዝብ ጥቅም አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ክስ ያነሳል፤ የተነሳ ክስ እንዲቀጥል ያደርጋል፤ በህዝብና በመንግሥት ጥቅም ላይ የደረሰው ጉዳት እንድካስ ያደርጋል፡፡
Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!
