የፍትህ ቢሮ ኃላፊ
Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!ተግባርና ኃላፊነቶች፡-
- በአስፈፃሚ መስሪያቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 3/2016 አንቀፅ 16 እና የፍትህ ቢሮን ለማደራጀት፤ ሥልጣንና ተግባሩን ለመወሰን የወጣ አዋጅ ቁጥር 12/2016 አንቀጽ 9 የተሰጡትን ስልጣንና ተግባራት እንዳለ ሆኖ መ/ቤቱን አስመልክቶ ስትራቴጂያዊ አመራር ይሰጣል፤
- የተቋሙ ሰው ሀይል በአመለካከትና በክህሎት የሚታዩትን ክፍተቶች በመወያየት የመፍትሄ አቅጣጫ በማስቀመጥና በመቅረፍ ለውጤት ያበቃል፣
- የለውጥ ሰራዊት ግንባታ ቀጣይነት ባለው መልኩ ውጤታማ እንዲሆን ይከታተላል፣
- የተቋሙን የለውጥ እንቅስቃሴ ይመራል፣በወቅቱ አፈፃፀሙን እየገመገመ አቅጣጫ ያስቀምጣል፤
- የመስሪያ ቤቱ ስትራቴጂያዊ ዕቅድ በማውጣት የሚቀርቡ ሪፖርቶችን ያፀድቃል፣
- የመስሪያ ቤቱ ዕቅድ አፈፃጸም ወቅቱን ጠብቆ በወር በ3ወር ፣ በ6 ወር በ9 ወር እና በዓመት እንዲገመገም ያደርጋል፤
- በመስሪያ ቤቱ ተፈፃሚ የሚሆኑ ዝርዝር መመሪያዎች በማውጣት እንዲፀድቁ ያደርጋል /ያጸድቃል/፤
- አጠቃላይ የተቋሙን ስራ ያስተባብራ ፣ይመራል፣
- በመስሪያ ቤቱ ውስጥ ያሉ አደረጃጀቶችን በበላይነት ይመራል፤
- ለፍትህ ቢሮ ተጠሪ የሆኑ ተቋማት ያስተባብራል፣ ይደግፋል፣ይመራል፤
በደቡብ ኢትዮጲያ ክልል መንግስት ፍትህ ቢሮ ስር ለፍትህ ቢሮ ኃላፊ ተጠሪ የሆኑ ሶስት የዘርፍ አደረጃጀቶች የተደራጁ ሲሆን እነሱም፡-
- የወንጀልና የፍትሀብሄር ጉዳዮች ዘርፍ
- የህግ ጉዳዮች ዘርፍ
- የአስተዳደር እና ፋይናስ ጉዳዮች ዘርፍ ናቸዉ፡፡
- የወንጀልና የፍትሀብሄር ጉዳዮች ዘርፍ
ተጠሪነታቸዉ ለወንጀልና ፍትሀብሄር ዘርፍ የሆኑ አምስት ዳይሬክቶረቶች ያሉ ሲሆን እነሱም፤
- የሙስና ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት
- የታክስና ኢኮኖሚ ነክ ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት
- የልዩ ልዩ ወንጀሎች ዳይሬክቶረት
- የሰቶችና ህጻናት ልዩ የምርመራና ክስ ጉዳዮች ዳይሬክቶረት፤
- የፍትሀብሄር ጉዳዮች አስተዳደር ዳይሬክቶረት፤
- በህግ ጉዳዮች ዘርፍ ስር የተደራጁ የስራ ክፍሎች ፡-
ተጠሪነታቸዉ ለህግ ጉዳዮች ዘርፍ የሆኑ ሶስት ዳይሬክቶረቶች ያሉ ሲሆን እነሱም፤
- የሕግ ጥናት ፤ ማርቀቅ እና ማስረጽ ዳይሬክቶረት
- የጠበቆች፣የሲቪክ ማህበራት እና ሰነድ ምዝገባ ዳይሬክቶረት
- ሰብአዊ መብቶች ድርጊት መር ሀግብር እና የትብብር ጥምረት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት
- የአስተዳደርና ፋይናንስ /ኮርፖረት/ ዘርፍ ስር የተደራጁ የስራ ክፍሎች ፡–
የሚከተሉት የስራ ክፍሎች ተጠሪነታቸዉ ለአስተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ ሆኖ እንዲደራጁ ተደርጓል፡
- የሰዉ ሀብት ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶረት
- ግዥ፣ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
- ልማት እቅድ ኢኮኖሚ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
- ኢንፎርሜሼን ኮሚዉንኬሼን ቴክኖሎጂ
- ስርዓተ ፆታን በልማት ማካተት
- ኤች. አይ. ቪ.ኤይድስ ሜይንስትሪምንግ
- ለፍትህ ቢሮ ኃላፊ በቀጥታ ተጠሪ የሆኑ የስራ ክፍሎች
- በስራዎቹ ልዩ ባህሪ ወይም በሕግ ለፍትህ ቢሮ ኃላፊ በቀጥታ ተጠሪ እንዲሆኑ የተመለከቱ በመሆናቸዉ ምከንያት አንዳንድ የስራ ክፍሎች ተጠሪነታቸው በቀጥታ ለፍትህ ቢሮ ኃላፊ እንዲሆኑ ተደርገዋል፡፡
በዚህም መሰረት፤
- የቢሮ ሃላፊ ጽ/ቤት
- የህግ ኢንስፔክሽን እና የዜጎች ቅሬታ ማስተናገጃ ዳይሬክቶረት፤
- የመንግስት ኮሙንኬሼን ዳይሬክቶረት
- የውስጥ ኦዲት ዳሬክቶረት
- የስነምግባር መከታተያ ክፍል
- የዐቃቤ ሕግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ ፅ/ቤት
- ይቅርታ ቦርድ ፅ/ቤት፣
- የፍትህ ሥርዓት ማሻሻያና ፕሮጀክት ጽ/ቤት
- ተጠሪነታቸዉ ለሰዉ ሀብት ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶረት የሆኑ የስራ ክፍሎች፡–
- መረጃ መሰብሰብና ማደራጀት ደጋፊ የስራ ሂደት
- የሰዉ ሀብት መረጃና ስታትስትክስ አቅርቦት ደጋፊ የስራ ሂደት
- የጋራ አገልግሎት የስራ ክፍሎች ማለትም
- ጥበቃ አገልግሎት እና የግቢ ውበት ፣
- የጽዳት አገልግሎት፣
